የኮርሱ ይዘቶች

ይህ ኮርስ ታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች እና መለማመጃ ጥያቄዎችን ያካተተ ነዉ።

  • 1

    የመንጃ ፍቃድ ደረጃ ስርዓት

    • የመንጃ ፍቃድ አይነቶች እና ደረጃዎች

    • የመለማመጃ ጥያቄዎች

  • 2

    ምልክቶች

    • ቅርጾች እና ቀለሞች

    • የማስጠንቀቂያ ምልክቶች

    • የግንባታ እና የጥገና ምልክቶች

    • የመቆጣጠሪያ ምልክቶች

    • የመመሪያ እና የመረጃ ምልክቶች

    • የ "አቁም" ምልክቶችን

    • “አራት የቁም ምልክቶች" (4-WAY STOP)

    • 4 WAY stop - video

    • "ፍጥነትዎን ይቀንሱ" ምልክቶች

    • የፍጥነት ይቀንሱ ምልክት - video

    • የትራፊክ መቆጣጠሪያ ምልክቶች/ የተራፊክ መብራት

    • “የህዝብ መጓጓዣ ቅድሚያ” ምልክት

    • የአስፋልት ምልክቶች

    • የተጠበቁ ሌይኖች

    • የቢስክሌት መንገዶች

    • የመለማመጃ ጥያቄዎች

  • 3

    ከቆሙበት ቦታ ጀምሮ ፣ ሌይን መቀየር ፣ ኩርባዎችን እና መዞር

    • በመጀመርያ ላይ

    • የእጅ አቀማመጥ -video

    • ማኪናን ማስነሳት እና ከቆሙበት ቦታ መዉጣት

    • የአስፋልት መስመር (ሌይን) መቀየር

    • ለዓይነ ስውር የሆኑ ቦታዎች

    • የማኪናችን የመብራት ምልክቶች በማይሰሩበት ጊዜ መጠቅም ያለብን የእጅ ምልክቶች

    • መታጠፍያዎች/ ኩርባዎ

    • አጠቃላይ የመታጠፍ ህጎች

    • ወደ ቅኝ መታጠፍ

    • በቀይ መብራት ላየ ወደ ቀኝ መታጠፍ -video

    • በኣርንጓዴ መብራት ላየ ወደ ቀኝ መታጠፍ -video

    • ወደ ግራ መታጠፍ

    • በመገናኛ ላየ ወደ ግራ መታጠፍ - video

    • በ “ U ” ቅርጽ መታጠፍ (U- turn

    • አደባባዮች

  • 4

    በኃላፊነት መንዳት

    • ስለፍጥነት

    • ፊታችን ያለዉ ማኪና መከተል

    • ፊታችን ያለዉ ማኪና መከተል - video

    • ከፊትዎ ያለውን ተሽከርካሪ ማለፍ

    • በጭነት ተሽከርካሪዎች ዙሪያ ከሹፊሩ እይታ ስዉር የሆኑ ቦታዎች

    • ወደ ፈጣን መንገድ በአግባቡ መግባት እና መዉጣት

    • ቀድሚያ መስጠት ( Right of way )

    • የአደጋ መከላከያ መኪናዎች ፣ ጎታች ማኪናዎች እና ሌሎች የተመደቡ ተሽከርካሪዎች

    • የትምህርት ቤት አውቶቢሶች

    • የህዝብ መጓጓዣ አውቶቢሶች

    • የግንባታ ዞኖች(ስፍራዎች)

    • የመዋሃጃ መስመር(ሌይን) ( The Zipper Merge)

    • የባቡር ሐዲድ መሻገሪያዎች

  • 5

    የእግረኛ ደህንነት

    • የእግረኞች መሻገሪያዎች

    • የእግረኛ ኮሪዶሮች

    • ዓይነ ስዉራን

    • ትምህርት ቤት እና የመጫወቻ ስፍራዎች

  • 6

    መንገዱን መጋራት — ሞተርሳኪለኞች እና ብስክሌተኞች

    • መግቢያ

    • በመንገድ ላይ የብስክሌት ሁኔታዎችን መገንዘብ

    • ብስክሌት የሚንዳ ሰዉ በጎን ማለፍ

    • ብስክሌት በጎን ማለፍ - Video

    • ብስክሌት የሚነዱ ሰዎች የሚጠቆሟቸዉ የእጅ ምልክቶች

  • 7

    ወደኋላ መመለስ

    • መግቢያ

    • ባለ ሶስት ነጥቦች መታጠፍያ ስልት

    • መጨረሻዉ የተገደበ ጎዳና ላይ ባለ ሶስት ነጥቦች መታጠፍያ ስልት መጠቀም

  • 8

    ማኪናችን ሙሉ በሙሉ ማቆም(ፓርክ ማድረግ)

    • በትይዩ ስልት ማቆም (Parallel parking)

    • በትይዩ ስልት ማቆም -Video

    • ወደ ኋላ የመመለስ ችሎታ የተግባር ፈተና

    • በአንግል/ማእዘን ማቆም

    • ወደ ኋላ በአንግል/በማእዘን ማቆም

    • በተራራ ላይ ወይም በቁልቁለት ላይ መኪና ማቆም

    • ማኪናችን ስናቆም ማወቅ ያለብን ነጥቦች

    • ህገወጥ የመኪና ማቆሚያ(ፓርክ የማድረግ) ሁኔታዎች

  • 9

    የማኪናችን ደህንነት መጠበቅ

    • ሃላፊነት

  • 10

    ለመንዳት የማይመቹ ሁኔታዎች

    • በረዶ

    • በቀን የማኪና የፊት መብራቶችን መጠቀም

    • ዝቀተኛ የእይታ ሁኔታ ላይ ስንነዳ

    • በሌሊት መኪና መንዳት

    • ድብርት ወይም ድካም በመንዳት አቅማችን ያልዉ ተጽኖ

    • እየነዳን ቱኩርታችን የሚስቡ ነገሮች

    • በጠጠር መንገድ ላይ መንዳት

    • በክረምት/በበረዶ ጊዜ መንገድ ላይ መንዳት

    • በተራራማ መንገድ ላይ መንዳት

    • በመንገድ ላይ የሚወጡ እንስሳቶች

    • መሪ ማኪና (Pilot vehicles )

    • ክለሳ

    • የመለማመጃ ጥያቄዎች

  • 11

    ከመንዳት ጋር የተያያዙ ድንገተኛ አደጋዎች

    • ብስሕተት ከመንገዱ መዉጣት

    • የጎማ መፈንዳት

    • የጎማ መዉለቀ

    • የማኪና መንሸራተት መቆጣጠር

    • በድንገተ መቆም

    • እርጥብ ፍሬኖች

    • የተበላሸ ማኪና

    • ቀጥተኛ ግጭት

    • የማኪና ቃጠሎ አደጋ

    • ማኪናዎ ወደ ውሃ ውስጥ ከገባ

    • ከኤሌክትሪክ ሽቦዎች ጋር የተነካካ ማኪና

  • 12

    ግጭቶች

    • ግጭት ወደደረሰበት ቦታ እንደደረሱ

    • በግጭት ውስጥ ከተሳተፉ

  • 13

    መጠጥ እና አደንዛጅ እጾች

    • መንዳት በማይችሉበት ጊዜ መንዳት የሚያስከትለዉ መዘዘ

  • 14

    የመለማመጃ ጥያቄዎች

    • 1ኛ መለማመጃ ጥያቄዎች

    • 2ኛ መለማመጃ ጥያቄዎች

    • 3ኛ መለማመጃ ጥያቄዎች

    • 4ኛ መለማመጃ ጥያቄዎች

    • 5ኛ መለማመጃ ጥያቄዎች

  • 15

    እንኳን ደስ አለዎት

    • እንኳን ደስ አለዎት